ባሕል ማለት የአንድ ኅብረተሰብ አኗኗር ነው።

እንደ የሰው ልጅ ጥናት «ባህል» የኅብረተሠቡ ቋንቋሥነ ጥበብሥነ ጽሑፍሙዚቃጭፈራሃይማኖትቴክኖሎጂአበሳሰል፣ አለባበስ፣ ስነ ሕንጻሕግ፣ አስተያየት፣ ፍልስፍናአፈ ታሪክ እና ብዙ ሌሎች ረገዶች ያጠቅልላል።

የባሕል ጥናት ደግሞ «ሥነ ኅብረተሰብ» ወይም «ሥነ ማኅበረሰብ» ሌላ ስሙም «ሶሲዮሎጂ» ነው።