ኒካራጓ
ኒካራጓ በመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።
ኒካራጓ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Salve a ti, Nicaragua | ||||||
ዋና ከተማ | ማናጓ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ዳንዬል ዖርቴጋ ሮሳሪዮ ሙሪዮ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 130,375 (96ኛ) 7.14 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 6,167,237 | |||||
ገንዘብ | ኒካራጓ ኮርዶባ (C$) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +505 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ni |
፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች (አትላንቲክና ፓሲፊክ ውቅያኖስ) ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው። ጥጥና ሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው።
አብዛኞቹ ሕዝብ የኗሪዎችና የአውሮፓውያን ክልሶች ናቸው። ሚስኪቶ የተባለው ብሔር ደግሞ በኒካራጓ ይገኛል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ