ሽረክ (በእንግሊዝኛ: Shrek) ከ2001 እ.ኤ.አ የአሜሪካ ካርቶን ፊልም ነው። ከጊዜ በኋላ፣ ሶሥት ሌሎች ፊልሞች በሲኒማዎች ነበሩ (ሽረክ 2 (2004 እ.ኤ.አ)፣ ሽሬክ ሶስተኛው (2007 እ.ኤ.አ) እና ሽሬክ ፎሬቨር አፍተር (2010 እ.ኤ.አ)።

ሽረክ

ርዕስ በሌላ ቋንቋShrek(እንግሊዝኛ)
ክፍል(ኦች)የመጀመሪያ
የተለቀቀበት ዓመት2001 እ.ኤ.አ.
ያዘጋጀው ድርጅትድሪምወርክስ
ዳይሬክተርአንድሩ አዳምሶን፣ ቪኪ ጀንሶን
አዘጋጅ
ምክትል ዳይሬክተር
ደራሲ
ሙዚቃ
ኤዲተር
ተዋንያንማይክ ማየርስ፣ ኤዲ መርፊ፣ ካሜሮን ዲያዝ
የፊልሙ ርዝመት90 ደቂቃ
ሀገርአሜሪካ
ወጭ60 ሚሊዮን ዶላር
ገቢ484.4 ሚሊዮን ዶላር
የፊልም ኢንዱስትሪሆሊውድ
ድረ ገጽ