2ኛው ዓለማዊ ጦርነት
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ከ1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመን፣ ጣልያንና ጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካና የሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ።በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።
፪ኛው የዓለም ጦርነት | |||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|
ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤ፣ ዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት | |||||||
| |||||||
ወገኖች | |||||||
አላይድ ሀገራት የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.) | የአክሲስ ኃያላት ጀርመን አጋዦች |
የውጭ መያያዣ
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ኢትዮጵያማርያምእስፓንያቡዳፔስትሜክሲኮታይፔቪየናሥርዓተ ነጥቦችአክሱምጉግልጥላሁን ገሠሠየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቻይናሥነ-ፍጥረት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኤርትራዓረፍተ-ነገርአማራ (ክልል)1005 እ.ኤ.አ.ምዕራባዊ ሣህራSpecial:Search1122 እ.ኤ.አ.ኮምፒዩተር1139 እ.ኤ.አ.ደብሊንጣና ሐይቅጆን ኤፍ ኬኔዲየዋና ከተማዎች ዝርዝርቤላሩስመለስ ዜናዊመደብ:ጉግል1138 እ.ኤ.አ.1020 እ.ኤ.አ.ዌሊንግተንሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብውክፔዲያ