ድፋትቅናት
ድፋትቅናት (~) በዘመናዊ ላቲን ጽሕፈት የሚታይ ምልክት ሲሆን እንደ ሀበሻ ምልክት ድፋት ይመስላል። ስሙም በእስፓንኛና በተረፉት የአውሮፓ ቋንቋዎች ቲልዴ ሲሆን ይሄ መጠሪያ የተወረሰው ከሮማይስጥ «titulus» /ቲቱሉስ/ («አርዕስት») ሆነ። ምልክቱ ለራሱ የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። እንዲሁም ከሌላ ፊደል በላይ ሲታይ የድምጽ ለውጥ ሊወክል ይችላል፤ ለምሳሌ በእስፓንኛ ፊደሉ «Ñ፣ ñ» (/ኝ/) የደረሰው ከ «N, n» (/ን/) ጋር ድፋትቅናትን በመጨመር ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: አንዶራአንዶራ ላ ቬላዋናው ገጽልዩ:Searchአርክቲክ ውቅያኖስካናዳሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአበበ ቢቂላ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችስዕል:Outlines of Amharic.pdfስዕል:GebrekirstosDestaGitmoch.pdfገብርኤል (መልዐክ)ቅዱስ ያሬድУчастник:Zoner30የጋብቻ ሥነ-ስርዓትየበዓላት ቀኖችየአድዋ ጦርነትኤችአይቪዓፄ ቴዎድሮስእርዳታ:ይዞታአዲስ አበባላሊበላጥላሁን ገሠሠደርግአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአማርኛመንግስቱ ኃይለ ማርያምልዩ:RecentChangesቅዱስ ገብርኤልኤድስዩ ቱብማንችስተር ዩናይትድአስመራውክፔዲያግብረ ስጋ ግንኙነትአፈወርቅ ተክሌSpecial:Search