ዳካ
ዳካ የባንግላደሽ ዋና ከተማ ነው። ከ7ኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሰዎች በሥፍራ ኑረውበታል። በ1600 ዓ.ም. የሙጋል መንግሥት ዋና ከተማ ሆነ። ከ1600 እስከ 1620 ዓ.ም. ድረስ የከተማው ስም ጃሃንጊር ናጋር ነበረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 12,560,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 5,378,023 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 23°42′ ሰሜን ኬክሮስ እና 90°22′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
Gallery ለማስተካከል
- National Assembly of Bangladesh, Dhaka.
- National Assembly of Bangladesh, Backside.
- Hatirjheel 2nd-bridge, Dhaka.
- Crescent Lake - Chandrima Uddan.
- Mausoleum of Ziaur Rahman, Chandrima Uddan.
- Sunrise in Dhaka.
- Hatirjheel
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ