ዱባይ
ዱባይ ከየተባበሩት የዓረብ ግዛቶች አንዱ ግዛትና ከተማ ነው።
የሕዝብ ቁጥር 2,106,177 ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 17 ከመቶ ብቻ የአገር ዜጎች ናቸው። የተረፉት 83 ከመቶ ኗሪዎች የውጭ ዐገር ጊዜያዊ ሠራተኞች ናቸው። አብዛኞቹም (ከግማሽ በላይ) ከሕንድ አገር የመጡ ሠራተኞች ናቸው። ከሌሎችም አገራት ደግሞ በዱባይ የሚሠሩ አሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋሲካልዩ:Searchጂፕሲዎችኢትዮጵያስዕል:Keristo1.pdfአርሰናል የእግር ኳስ ክለብስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ዳግማዊ ምኒልክዶሮ ወጥአማርኛአውሮፓሥርዓተ ነጥቦች2ኛው ዓለማዊ ጦርነትልዩ:RecentChangesጉልባንኢየሱስፍርድ ቤትውክፔዲያእየሱስ ክርስቶስመጽሐፍ ቅዱስትንሳዔSpecial:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባኤችአይቪየዮሐንስ ወንጌልክርስትናግብረ ስጋ ግንኙነትግዕዝጉግልመብረቅየአድዋ ጦርነትመስቀልዓፄ ቴዎድሮስእምስየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንኦሪት ዘፍጥረት