ደስታ
ደስታ የቀንድ ከብቶች በሽታ ስም ነው። በሽታው በአማርኛ ማርዬ እና በትግርኛ «ጉልሃይ» በመባል ይታወቃል። ይህ የቫይረስ በሽታ ለብዙ ዘመናት የከብቶችን እልቀት በማስከተል ችግር ፈጥሮ ነበር።
በዓለም የእንስሳት ሓኪሞችና በሌሎችም ሕብረት ይህ በሽታ በ፳፻፫ ዓ.ም. ከዓለም ላይ ጠፍቷል። የሰው ልጅ እስካሁን ከምድር ላይ ያጠፋው ደስታናን ፈንጣጣን ነው። ፈንጣጣ የጠፋው በ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ነበር። ለሁለቱም በሽታዎች መጥፋት ዋና ምክንያቶች ጥሩ የመከላከያ ክትባቶች መኖርና የሕዝብ ትብብር ናቸው።
የውጭ ማያያዣዎች ለማስተካከል
- ስመ በሽታ Archived ማርች 3, 2008 at the Wayback Machine
- [1]
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ