የአለም ፍፃሜ ጥናት

የአለም ፍፃሜ ጥናት ትንቢትን በመመርኮዝ የሚደረግ ጥናት ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ለማስተካከል

መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የዚህ አለም ፍፃሜ የሚነኩ ትንቢቶች በተለይ በሚከተሉ መጻሕፍት ውስጥ ሊገኙ ይችላል፦

ከተጠቀሱት ድርጊቶች መሃል በቀደም-ተከተል ታላቁ መከራአርማጌዶንየሙታን ትንሣኤዕለተ ደይንና ዘላለማዊው የእግዚአብሔር መንግሥት ይነበያሉ።

: