ኦግስቲን
ቅዱስ ኦግስቲን ፣ ኦሪለየስ ኦግስቲን፣ የሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋ፣ ሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል።
ቅዱስ ኦጉስቲን | |
---|---|
የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ | |
የተወለደው | ህዳር ፲፫ ፫፻፶፬ ዓም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኖቬምብር 21 ፫፻፷፪ ዓም |
ተውልድ ሀገር | አልጄሪያ በአፍሪካ |
የደረሰበት ሹመት | ዽድስና ፣ ደራሲ |
ታዋቂ መጸሐፎቹ | ኮንፌሽንና ሲቲ ኦፍ ጋድ Confession & City of God |
ያረፈው | ነሐሴ ፳፰ ፬፻፴ ዓም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ፣ ሴፕቴምብር 6 438 ዓም |
ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ