እንቁራሪት
?እንቁራሪት | ||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
እንቁራሪት | ||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||
|
እንቁራሪት የአምፊቢያን አይነት ስትሆን መልኳ እንደ ሌላ ጓጉንቸር ነው። ሆኖም፣ ከሌላ ጓጉንቸር በተለየ መልኩ፣ ከውሃ ዳር ይልቅ በደረቅ ቦታ መኖርን ታዘወትራለች፣ ቆዳዋም እየቆረበጠ የሚሻክር ነው። የኋላ እግሮቿ አጭር ስለሆኑ፣ ከመዝለል ይልቅ መራመድን ታዘወትራለች። ከጓጉንቸር ክፍለመደብ ብዙ አስተኔዎች «እንቊራሪት» ተብለዋል። ጉርጥ አንዱ የእንቁራሪት አስተኔ ሲሆን የብዙ ጉርጦች ቀለም ወደ ቡኒ የተጠጋ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
እንቁራሪት በውሃ ና በየብስ ትኖራለች። ወደ በየብስ ስትወጣ በሳምባዋ ትተነፍሳለች። በውሃ ውስጥ ደግሞ በስንጥብ(ጊል)ነው።
🔥 Top keywords: አንዶራ ላ ቬላአንዶራዋናው ገጽልዩ:Searchአርክቲክ ውቅያኖስመደብ:የውሃ አካልሥርዓተ ነጥቦችአበበ ቢቂላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችኤችአይቪጥላሁን ገሠሠላሊበላስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያገበጣየጋብቻ ሥነ-ስርዓትዳግማዊ ምኒልክዓፄ ቴዎድሮስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአማርኛፋይዳ መታወቂያልዩ:RecentChangesእርዳታ:ይዞታሐረርውክፔዲያSpecial:Searchቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአዲስ አበባቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትትግራይ ክልልጨዋታዎችመስተፃምርውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትስዕል:መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ.pdfУчастник:Zoner30የአክሱም ሐውልት