ኤድፉ (አረብኛ፦ إدفو ፤ ግሪክኛ፦ Απολλινόπολις /አፖሊኖፖሊስ/፤ ጥንታዊ ግብጽኛ፦ በህደት) የግብጽ ከተማ ሲሆን በጥንታዊ ግብፅ ደግሞ የ2ኛ ኖም መቀመጫ ነበረ። የአረመኔ ጣኦት ሔሩ መቅደስ ፍርስራሽ በኤድፉ አለ፣ ብዙ ቱሪስቶች ያዩታል።

ኤድፉ
በህደት
በቤጥሊሞሳዊ ዘመን የተሠራ አረመኔ መቅደስ ፍርስራሽ
ከፍታ86 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ133,772
ኤድፉ is located in ግብፅ
{{{alt}}}
ኤድፉ

24°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 32°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ