ኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ

ኢግናሲዮ «ናቾ» ማሪያ ጎንዛሌዝ ጋቲ (Ignacio "Nacho" María González Gatti, ግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናስዮናል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ናቾ ጎንዛሌዝ

ሙሉ ስምኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ ጋቲ
የትውልድ ቀንግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት180 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታአከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
2002–2008 እ.ኤ.አ.ዳኑቢዮ156(46)
2008 እ.ኤ.አ.ሞናኮ (ብድር)5(1)
2008–2011 እ.ኤ.አ.ቫለንሲያ0(0)
2008–2009 እ.ኤ.አ.ኒውካስል ዩናይትድ (ብድር)2(0)
2010 እ.ኤ.አ.ሌቫዲያኮስ (ብድር)13(2)
2010–2011 እ.ኤ.አ.ሌቫንቴ (ብድር)3(0)
2011–2013 እ.ኤ.አ.ስታንዳርድ ሊዬዥ31(8)
2013 እ.ኤ.አ.ሄርኩለስ12(1)
ከ2013 እ.ኤ.አ.ናስዮናል13(4)
ብሔራዊ ቡድን
2006–2010 እ.ኤ.አ.ኡራጓይ18(1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።