አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት

አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትኢጣሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ከ1895 እስከ 1896 እ.ኤ.አ. ድረስ የተካሄድ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ ድል መቀናጀት የአውሮፓ ሽሚያ ለአፍሪካን በስኬት የተቋቋመች ብቸኛ አፍሪካዊ ሀገር አድርጓታል። የጦርነቱ እጅግ ታዋቂው ውጊያ በአድዋ ላይ የተካሄደው ነው።

አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት

የአድዋ ጦርነትን የሚያሳዩ ሥዕሎች
ቀንከ1895 እስከ 1896 እ.ኤ.አ.
ቦታኢትዮጵያ
ውጤትየኢትዮጵያ ድል
ወገኖች
 ጣሊያን ኢትዮጵያ
መሪዎች
ኦሬስቴ ባራቲየሪዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
አቅም
፲ ሺህከ፻ ሺህ በላይ
የደረሰው ጉዳት
የሞቱ፦
ከ፭ እስከ ፰ ሺህ
የሞቱ፦
፳፭ ሺህ