አሜሪካዊ ሳሞዓ

አሜሪካዊ ሳሞዓ American Samoa በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ የአሜሪካ ደሴቶች ግዛት ነው።

የአሜሪካዊ ሳሞዓ ግዛት
Territory of American Samoa
Teritori o Amerika Sāmoa

የአሜሪካዊ ሳሞዓ ሰንደቅ ዓላማ የአሜሪካዊ ሳሞዓ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "The Star-Spangled Banner"
Amerika Samoa
የአሜሪካዊ ሳሞዓመገኛ
የአሜሪካዊ ሳሞዓመገኛ
ዋና ከተማፓጆ ፓጆ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእንግሊዝኛ
ሳሞዓኛ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
አገረ ገዥ
ምክትል አገረ ገዥ
ወኪል
ፕሬዚዳንታዊ ህገ መንግስታዊ ሪፐብሊክ (አሜሪካ ግዛት)
ዶናልድ ትራምፕ
ሎሎ ማታላሲ ሞሊጋ
ሊማኑ ፐለቲ ማኡጋ

ኣማታ ኮልመን ራደዋግን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
199
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
54,194

55,519
ገንዘብየአሜሪካ ዶላር
ሰዓት ክልልUTC –11
የስልክ መግቢያ+1-684
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.as