ኑዌርኛደቡብ ሱዳን እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚነገር ሲሆን በስሩ ሌሎች ዳየሌክቶታችም አሉ ። ኑዌርኛ ናይሎ ሳህራዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ ውስጥ ይጠቃለላል። በኢትዮጵያ የሚነገረው ኑዌርኛ በዋናነት በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በስፋት ይነገራል። በትምህርት ቋንቋነትም እንደ አንድ የትምህርት አይነት ይሰጣል።