ቦንጋ የ[ደቡብ ምእራብ[ኢትዮጵያ]] ከተማ ነው። በከፋ ዞን ይገኛል።

ቦንጋ በ490 ዓመት የተመሠረተች ከተማ ሲሆን ባሁኑ የአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚገኝ ውብ ከተማ ነችለዓለም coffee arabica መገኛና ጥብቅ ደኖቿን ያበረከችም እንቁ ማራኪ የዱር አራዊቶችም አሉዓትምርቶችን ለገበያ ታቀርባለች፦ ቡና፣ማር፣ቅቤ....