ስቲቨን ፒየናር


ስቲቨን ጀሮም ፒየናር (መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለቶተንሃም ሆትስፐር እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።

ስቲቨን ፒየናር

ሙሉ ስምስቲቨን ጀሮም ፒየናር
የትውልድ ቀንመጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታጆሃንስበርግደቡብ አፍሪካ
ቁመት170 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታመሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
ዌስትበሪ አርሴናል
ስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ
አያክስ ኬፕ ታውን
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1999-2001 እ.ኤ.አ.አያክስ ኬፕ ታውን24(6)
2001-2006 እ.ኤ.አ.አያክስ94(15)
2006-2008ቦሩሲያ ዶርትመንድ25(0)
2007-2008 እ.ኤ.አ.ኤቨርተን (ብድር)28(2)
2008-2011 እ.ኤ.አ.ኤቨርተን76(7)
ከ2011 እ.ኤ.አ.ቶተንሃም ሆትስፐር8(0)
ብሔራዊ ቡድን
1999 እ.ኤ.አ.ደቡብ አፍሪካ (ከ፲፯ በታች)1(0)
ከ2002 እ.ኤ.አ.ደቡብ አፍሪካ57(2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ የካቲት ፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።