ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ
ሴንት ጆንስ የአንቲጋ ና ባርቡዳ ዋና ከተማ ነው።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/71/St_Johns_Antigua_2012.jpg/220px-St_Johns_Antigua_2012.jpg)
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 24,226 (በ1992 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 61°50′ ምዕራብ ኬንትሮስ በአንቲጋ ደሴት ላይ ተቀምጦ ይገኛል። የአንቲጋ መቀመጫ ከ1624 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን