ሴባስቶፖል መድፍ
ሴቫስቶፖል መድፍ በዓፄ ቴወድሮስ ዘመን በአውሮጳውያን ሚሲዮን መሪነትና በኢትዮጵያውያን ቀጥቃጮች ረዳትነት ጋፋት፣ ደብረ ታቦር እ.ኤ.አ መስከረም 21፣ 1867 ተሰርቶ የተመረቀው መድፍ ነው። ስሙ የተወሰደው በክሪሜያ ከሚገኘው ሴባስቶፖል ከሚባለው ከተማ ነው። ለጦርነት እንዲውል አውሮጳውያኑን እራሳቸውን ባስደነቀ የአመራር ችሎታ ንጉሠ ነገሥቱ መንገድ እያሰሩ በራሳቸውም እጅ ድንጋይ ቋጥኝ እየፈነቀሉ ከደብረ ታቦር መቅደላ በ10 ቀን ያጓጓዙት መድፍ ነበር። ሆኖም ግን አፈ ጠባብ ስለነበር አንድ ጊዜ እንደተኮሰ መድፉ ፈንድቶ ከጥቅም ውጭ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchየአድዋ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችዳግማዊ ምኒልክዓፄ ቴዎድሮስአበበ ቢቂላኤችአይቪቅዱስ ያሬድላሊበላኢትዮጵያየጋብቻ ሥነ-ስርዓትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችገበጣቅድስት አርሴማጥላሁን ገሠሠ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትልዩ:RecentChangesጣይቱ ብጡልፋሲል ግቢአክሊሉ ለማ።አማርኛውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌስዕል:ዮሐንስኢያሱባካፋ.pdfሀዲስ ዓለማየሁባሕልየቅርጫት ኳስማንችስተር ዩናይትድዘጠኙ ቅዱሳንእርዳታ:ይዞታየአክሱም ሐውልትወላይታጥሩነሽ ዲባባኃይሌ ገብረ ሥላሴቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታጉራጌኤድስ