ሲዳማ
ሲዳማ
ሲዳማ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።ሲዳማ
ሲዳማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሄሮች አንዱ ሲሆን በህገመንግሥቱ ከተቀመጠው የብሄር ብሄረሰቦች መብት አንፃር በእጅጉ የተጠቀመ ብሔር ነው፡፡ጠቀሜታው ባለፉት 29 ዓመታት ደቡብ ክልል ከመሩ 6 አስተዳዳሪዎች አምስቱ ሲዳማ መሆናቸው ነው አባተ ኪሾ፤ ሽፈራው ሽጉጤ ፤ ደሴ ደልኬ ፤እና ሚሊዮን ማቴዎስ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሲዳማ በህዝብ ቁጥር 10 ሚሊዮን ሲሆን በዞን ደረጃ እንዲተዳደር የህወሓት ማፊያዎች የሀገሪቱ ሁለት ታላላቅ የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦችን ለመጨቆን ህወሓት ካለው የትግራይ 1.8 ሚ ህዝብ(በሗላ የዓማራውን መሬትና ህዝብ ከዘረፉ በሗላ 4ሚ ሞልተናል ብለዋል) ..ከደቡብ "ጥቃቅንና አነስተኛ" ብሐረሰቦች ጋር ሲዳማን በመጨመር "አሻንጉሊት" የሆነ ደኢህዴን የሚባል ድርጅት(የፖለቲካ ፓርቲ ያልሆነ ) ለህወሀት መጠቀሚያ ተራ የሆዳም ስብስብ በመመስረት አማራና ኦሮሞዎችን ለማፈን የግድ ሲዳማን ማፈን ምርጫ በመሆኑ ነበር፡፡
አሁን ደግሞ ክብር ለብልጽግና ፖርት ሆኖ የ130 ዓመት ጥያቄ ተመልሶ ስዳማ የኢትዮጵያ 10ኛዉ ክልል ሆኗል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽፋይዳ መታወቂያልዩ:Searchውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየአድዋ ጦርነትጥላሁን ገሠሠጂፕሲዎችአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኢትዮጵያአማርኛሀጫሉሁንዴሳየአክሱም ሐውልትውይይት:ዋናው ገጽአበበ ቢቂላሚላኖላሊበላጀጎል ግንብኢትዮ ቴሌኮምኤችአይቪመጽሐፍ ቅዱስቅዱስ ያሬድአክሱምዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዳግማዊ ምኒልክአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአውሮፓገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምሆሣዕና በዓልጉግል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየኦሎምፒክ ጨዋታዎችt8cq6ዘጠኙ ቅዱሳንየቅርጫት ኳስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእርዳታ:ይዞታ