ሲቦኒሶ ጋክሳ (መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሊየርሲ ክለብና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በተከላካይነት ይጫወታል።

ሲቦኒሶ ጋክሳ

ሙሉ ስምሲቦኒሶ ፓ ጋክሳ
የትውልድ ቀንመጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታደርባንደቡብ አፍሪካ
ቁመት185 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታቀኝ ተካላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
ኢንዱና ሎትዝ
ኔ.ማ.ሜ.ዩ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2002-2008 እ.ኤ.አ.ሱፐርስፖርት ዩናይትድ131(4)
2008-2010 እ.ኤ.አ.ማሜሎዲ ሰንዳውንስ45(1)
ከ2010 እ.ኤ.አ.ሊየርሲ3(0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ.ደቡብ አፍሪካ38(0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።