ረኒር ተራራ

ረኒር ተራራ ከሳውርዶህ ከሚባለው የሽርሽር መንገድ
ከፍታ4,392 ሜ
ሀገር ወይም ክልልዋሺንግተን ክፍለ ሐገርዩ.ኤስ.ኤ
የተራሮች ሰንሰለት ስምካስኬድ
አቀማመጥ46°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°45′ ምዕራብ ኬንትሮስ
የቶፖግራፊ ካርታUSGS ረኒር ተራራ ምዕራብ
አይነትቅይጥ ቮልካኖ
የድንጋይ ዕድሜ< 500,000 አመታት
የመጨረሻ ፍንዳታ1854 እ.ኤ.አ.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1870 እ.ኤ.አ.ሃዘርድ ስቲቨንስፒ.ቢ. ቫን ትራምፕ
ቀላሉ መውጫየበረዶና የድንጋይ መውጫ ዘዴዎች በመጠቀም በዲሳፖይትመት ክሊቨር በሚባለው ስፍራ በኩል


ረኒር ተራራ ፒርስ ካውንቲ፣ ዋሺንግተን የሚገኝ ስትራቶቮልካኖ ሲሆን ሲያትል በ87 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛል።