መብረሪያ ስንቅ
መብረሪያ ስንቅ (እንግሊዝኛ፦ Jet pack /ጄት ፓክ/፣ ወይም Rocket pack /ሮኬት ፓክ/) በጀርባ ላይ ተነግትው አንድን ሰው በአየር ላይ ለማብረር የሚያገለግሉ መሳሪያወችን ያመላክታል። ብዙ ጊዜ ከነዚህ መሳሪያወች ውስጥ ፈትልኮ የሚወጣ እምቅ አየር ወይም አንድ አንድጊዜ ፈሳሽ ውሃ ሲሆን የዚህ ሃይል ተቃራኒ አንድን ሰው እንዲሳፈፍ ያደርጋል። መሳሪያው በ1920ዎቹ የሳይንስ ልቦለዶች የተነበየ ሲሆን በ1960ዎቹ ስራ ላይ ውሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞኢትዮጵያፋይዳ መታወቂያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሚካኤልየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችSpecial:Searchየዋና ከተማዎች ዝርዝርግብረ ስጋ ግንኙነትውክፔዲያአማርኛሥርዓተ ነጥቦችልዩ:RecentChangesዓፄ ቴዎድሮስሥነ-ፍጥረትአዲስ አበባማርያምኤችአይቪኮሶ በሽታየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴስዕል:ታሪክዘኦሮሞ.pdfአብርሐምቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክሀጫሉሁንዴሳኢየሱስመጽሐፍ ቅዱስእርዳታ:ይዞታቤተክርስቲያንውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየኢትዮጵያ ነገሥታትዘጠኙ ቅዱሳንብጉንጅላሊበላእስራኤል