ስም የአንድ ግዝፈት ያለው አካል መጠሪያ ብቻ ማለት አይደለም። ስም ከመጠሪያነት ባሻገር ግዝፈት ያለውን አካል ይወክላል።ስም ለሰው ፣ለቦታ፣ለነገሮች የሚሰጥ ስያሜ ሲሆን በአረፍተ ነገር ውስጥ ባለቤት ወይም ተሳቢ መሆን የሚችል መሆን አለበት።ደግሞ ይዩ፦

የተፅኦ properየወል commonየረቂቅ abstract ዋና ዋና የስም አይነቶች ናቸዉ፡፡