የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ደቡብ አፍሪካ
ቀናትከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን
ቡድኖች፴፪ (ከ፮ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ እስፓንያ
ሁለተኛ ኔዘርላንድስ
ሦስተኛ ጀርመን
አራተኛ ኡራጓይ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፷፬
የጎሎች ብዛት፻፵፭
የተመልካች ቁጥር3,178,856
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ኡራጓይ ዲዬጎ ፎርላን
ጀርመን ቶማስ ሙለር
ኔዘርላንድስ ዌዝሊ ሽናይደር
እስፓንያ ዳቪድ ቪያ
፭ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋችኡራጓይ ዲዬጎ ፎርላን
ጀርመን 2006 እ.ኤ.አ. ብራዚል 2014 እ.ኤ.አ.

ማጣሪያ ለማስተካከል

የማጣሪያ ዕጣ በኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻ ዓ.ም. በደርባን ከተማ ተካሄዷል። ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅ ስለሆነች ያለ ማጣሪያ አልፋለች። ነገር ግን የ2006 እ.ኤ.አ. አሸናፊ ጣሊያን በማጣሪያው መሳተፍ ነበረባት።

ማጣሪያ ያለፉት አገራት ለማስተካከል

ኤ.ኤፍ.ሲ.

ካፍ

ኮንካካፍ

ኮንሜቦል

ኦ.ኤፍ.ሲ.

ዩኤፋ

  ማጣሪያ ያለፉ አገራት
  ማጣሪያ የወደቁ አገራት
  በማጣሪያ ውስጥ ያልተሳተፉ አገራት
  የፊፋ አባል ያልሆነ አገር

የሽልማት ገንዘብ ለማስተካከል

ፊፋ ለውድድሩ ያቀረበው ጠቅላላ የሽልማት ገንዘብ $420 ሚሊዮን ነው።[1] ይህም ከ2006 እ.ኤ.አ. ውድድር ሽልማት ገንዘብ የስልሳ ከመቶ ዕድገት አለው።[1] ከዚህ ውስጥ $40 ሚሊዮን የሚሆነው ተጫዋቾቹ ለሚጫወቱበት ክለቦች ተጫዋቾቹ ለሚደርስባቸው ጉዳት መካካሻ እንዲሆን ተሰጥቷል። ከውድድሩ በፊት እያንዳንዱ ቡድን ለዝግጅት ወጪው $1 ሚሊዮን የተረከበ ሲሆን ቀሪው ገንዘብ እንደሚመለከተው ተከፋፍሏል፦[1]

  • $8 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በምድብ ደረጃ የወደቀ ቡድን (፲፮ ቡድኖች)
  • $9 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በየ፲፮ ዙር የወደቀ ቡድን (፰ ቡድኖች)
  • $14 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በሩብ ፍፃሜ የወደቀ ቡድን (፬ ቡድኖች)
  • $18 ሚሊዮን - በአራተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $20 ሚሊዮን - በሶስተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $24 ሚሊዮን - በሁለተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $30 ሚሊዮን - ለአሸናፊው ቡድን

ከተማዎችና ስታዲየሞች ለማስተካከል

ግጥሚያዎቹ በዘጠኝ ከተማዎች ውስጥ በሚገኙ አስር ስታዲየሞች ውስጥ ነው የተካሄዱት። የዋንጫ ጨዋታው በጆሃንስበርግ ከተማ በሚገኘው ሶከር ሲቲ ስታዲየም ነው የተከናወነው።

ጆሃንስበርግደርባንኬፕ ታውንጆሃንስበርግ
ሶከር ሲቲሞዝስ ማቢዳ ስታዲየምኬፕ ታውን ስታዲየምኤሊስ ፓርክ ስታዲየም
አቅም፦ 89,700አቅም፦ 70,000አቅም፦ 69,070አቅም፦ 62,567
ፕሪቶሪያኔልስፕሩዊት
ሎፍተስ ቨርስፌልድ ስታዲየምምቦምቤላ ስታዲየም
አቅም፦ 51,760አቅም፦ 40,113
ፖርት ኤልሳቤጥብሉምፎንቴይንፖሎክዋኔሩስተንበርግ
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየምፍሪ ስቴት ስታዲየምፒተር ሞካባ ስታዲየምሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም
አቅም፦ 48,000አቅም፦ 48,070አቅም፦ 46,000አቅም፦ 44,530

የምድብ ድልድል ዕጣ አወጣጥ ለማስተካከል

የፊፋ አዘጋጅ ኮሚቴ የዕጣ አወጣጥ ሂደቱን በኅዳር ፳፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. አጸደቀ። የዘር ቡድኖች (seed teams) አደረጃጀት አዘጋጅ አገር ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በኦክቶበር 2009 እ.ኤ.አ. በወጣው የፊፋ የአገራት የብቃት ደረጃ ላይ የተመሰረተ ነው። በደረጃ ላይ ከ፩ እስከ ፯ የተቀመጡት ቡድኖች ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በቋት ፩ ተመድበዋል።

ቋት ፩ (አዘጋጅ እና ምርጥ ፯)ቋት ፪ (ኤ.ኤፍ.ሲ፣ ኮንካካፍ እና ኦ.ኤፍ.ሲ.)ቋት ፫ (ካፍ እና ኮንሜቦል)ቋት ፬ (ዩኤፋ)

 ደቡብ አፍሪካ
 ብራዚል
 እስፓኝ
 ኔዘርላንድስ
 ኢጣልያ
 ጀርመን
 አርጀንቲና
 እንግሊዝ

 አውስትራሊያ
 ጃፓን
 ሰሜን ኮሪያ
 ደቡብ ኮሪያ
 ሆንዱራስ
 ሜክሲኮ
 አሜሪካ
 ኒው ዚላንድ

 አልጄሪያ
 ካሜሩን
 ኮት ዲቯር
 ጋና
 ናይጄሪያ
 ቺሌ
 ፓራጓይ
 ኡራጓይ

 ዴንማርክ
 ፈረንሣይ
 ግሪክ
 ፖርቱጋል
 ሰርቢያ
 ስሎቫኪያ
 ስሎቬኒያ
 ስዊዘርላንድ

የመደብ ድልድል ሥነ ስርዓቱ በኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ ኮንቬሽን ማዕከል በኅዳር ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተከናወነ። ሥነ ስርዓቱ የቀረበው በደቡብ አፍሪካዊቷ ተዋናይ ሻርሊዝ ቴሮን እና የፊፋ ዋና ጸሐፊ ዠሮም ቫልክ ነው።[2] የዕጣ ኳሶቹን ያወጡት ዴቪድ ቤክሃምኃይሌ ገብረ ሥላሴጆን ስሚትመካያ ንቲኒማቲው ቡዝ እና ሲምፊዌ ድሉድሉ ናቸው።[3]

ዳኛዎች ለማስተካከል

የፊፋ ዳኛዎች ኮሚቴ ፳፱ ዳኛዎችን ለዓለም ዋንጫ መርጧል። እነዚህም ከኤ.ኤፍ.ሲ. አራት፣ ከካፍ አስር፣ ከኮንሜቦል ስድስት፣ ከኮንካካፍ አራት፣ ከኦ.ኤፍ.ሲ. ሁለት እና ከዩኤፋ አስር ዳኛዎችን ያጠቃልላል።[4] እንግሊዛዊው ዳኛ ሀዋርድ ዌብ የዋንጫ ጨዋታውን እንዲዳኝ ተመርጧል።[5]

የምድብ ደረጃ ለማስተካከል

ምድብ ኤ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ኡራጓይ321040+47
 ሜክሲኮ311132+14
 ደቡብ አፍሪካ311135−24
 ፈረንሣይ301214−31
ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ አፍሪካ1 – 1  ሜክሲኮ
 ኡራጓይ0 – 0  ፈረንሣይ
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ አፍሪካ0 – 3  ኡራጓይ
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፈረንሣይ0 – 2  ሜክሲኮ
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሜክሲኮ0 – 1  ኡራጓይ
 ፈረንሣይ1 – 2  ደቡብ አፍሪካ


ምድብ ቢ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 አርጀንቲና330071+69
 ደቡብ ኮሪያ311156−14
 ግሪክ (አገር)310225−33
 ናይጄሪያ301235−21
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ ኮሪያ2 – 0  ግሪክ (አገር)
 አርጀንቲና1 – 0  ናይጄሪያ
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 አርጀንቲና4 – 1  ደቡብ ኮሪያ
 ግሪክ (አገር)2 – 1  ናይጄሪያ
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ናይጄሪያ2 – 2  ደቡብ ኮሪያ
 ግሪክ (አገር)0 – 2  አርጀንቲና



ምድብ ሲ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 አሜሪካ312043+15
 እንግሊዝ312021+15
 ስሎቬኒያ31113304
 አልጄሪያ301202−21
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 እንግሊዝ1 – 1  አሜሪካ
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 አልጄሪያ0 – 1  ስሎቬኒያ
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቬኒያ2 – 2  አሜሪካ
 እንግሊዝ0 – 0  አልጄሪያ
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቬኒያ0 – 1  እንግሊዝ
 አሜሪካ1 – 0  አልጄሪያ


ምድብ ዲ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ጀርመን320151+46
 ጋና31112204
 አውስትራልያ311136−34
 ሰርቢያ310223−13
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሰርቢያ0 – 1  ጋና
 ጀርመን4 – 0  አውስትራልያ
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጀርመን0 – 1  ሰርቢያ
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጋና1 – 1  አውስትራልያ
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጋና0 – 1  ጀርመን
 አውስትራልያ2 – 1  ሰርቢያ


ምድብ ኢ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ኔዘርላንድስ330051+49
 ጃፓን320142+26
 ዴንማርክ310236−33
 ካሜሩን300325−30
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኔዘርላንድስ2 – 0  ዴንማርክ
 ጃፓን1 – 0  ካሜሩን
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኔዘርላንድስ1 – 0  ጃፓን
 ካሜሩን1 – 2  ዴንማርክ
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ዴንማርክ1 – 3  ጃፓን
 ካሜሩን1 – 2  ኔዘርላንድስ


ምድብ ኤፍ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ፓራጓይ312031+25
 ስሎቫኪያ311145−14
 ኒው ዚላንድ30302203
 ኢጣልያ302145−12
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኢጣልያ1 – 1  ፓራጓይ
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኒው ዚላንድ1 – 1  ስሎቫኪያ
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቫኪያ0 – 2  ፓራጓይ
 ኢጣልያ1 – 1  ኒው ዚላንድ
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቫኪያ3 – 2  ኢጣልያ
 ፓራጓይ0 – 0  ኒው ዚላንድ


ምድብ ጂ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ብራዚል321052+37
 ፖርቱጋል312070+75
 ኮት ዲቯር311143+14
 ሰሜን ኮርያ3003112−110
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኮት ዲቯር0 – 0  ፖርቱጋል
 ብራዚል2 – 1  ሰሜን ኮርያ
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ብራዚል3 – 1  ኮት ዲቯር
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፖርቱጋል7 – 0  ሰሜን ኮርያ
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፖርቱጋል0 – 0  ብራዚል
 ሰሜን ኮርያ0 – 3  ኮት ዲቯር


ምድብ ኤች ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች

ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 እስፓንያ320142+26
 ቺሌ320132+16
 ስዊዘርላንድ31111104
 ሆንዱራስ301203−31
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሆንዱራስ0 – 1  ቺሌ
 እስፓንያ0 – 1  ስዊዘርላንድ
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ቺሌ1 – 0  ስዊዘርላንድ
 እስፓንያ2 – 0  ሆንዱራስ
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ቺሌ1 – 2  እስፓንያ
 ስዊዘርላንድ0 – 0  ሆንዱራስ


የጥሎ ማለፍ ደረጃ ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ

የ፲፮ ዙርሩብ-ፍፃሜግማሽ-ፍፃሜፍፃሜ
              
ሰኔ ፲፱ – ፖርት ኤልሳቤጥ      
   ኡራጓይ 2
ሰኔ ፳፭ – ጆሃንስበርግ
   ደቡብ ኮርያ 1 
   ኡራጓይ (ቅጣት ምት) 1 (4)
ሰኔ ፲፱ – ሩስተንበርግ
    ጋና 1 (2) 
   አሜሪካ 1
ሰኔ ፳፱ – ኬፕ ታውን
   ጋና (በተጨማሪ ሰዓት) 2 
   ኡራጓይ 2
ሰኔ ፳፩ – ደርባን
    ኔዘርላንድስ 3 
   ኔዘርላንድስ 2
ሰኔ ፳፭ – ፖርት ኤልሳቤጥ
   ስሎቫኪያ 1 
   ኔዘርላንድስ 2
ሰኔ ፳፩ – ጆሃንስበርግ
    ብራዚል 1 
   ብራዚል 3
ሐምሌ ፬ – ጆሃንስበርግ
   ቺሌ 0 
   ኔዘርላንድስ 0
ሰኔ ፳ – ጆሃንስበርግ
    እስፓንያ
(በተጨማሪ ሰዓት)
 1
   አርጀንቲና 3
ሰኔ ፳፮ – ኬፕ ታውን
   ሜክሲኮ 1 
   አርጀንቲና 0
ሰኔ ፳ – ብሉምፎንቴይን
    ጀርመን 4 
   ጀርመን 4
ሰኔ ፴ – ደርባን
   እንግሊዝ 1 
   ጀርመን 0
ሰኔ ፳፪ – ፕሪቶሪያ
    እስፓንያ 1 የደረጃ
   ፓራጓይ (ቅጣት ምት) 0 (5)
ሰኔ ፳፮ – ጆሃንስበርግሐምሌ ፫ – ፖርት ኤልሳቤጥ
   ጃፓን 0 (3) 
   ፓራጓይ 0   ኡራጓይ 2
ሰኔ ፳፪ – ኬፕ ታውን
    እስፓንያ 1    ጀርመን 3
   እስፓንያ 1
   ፖርቱጋል 0 

የዋንጫ ጨዋታ ለማስተካከል

ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20፡30
ኔዘርላንድስ 0 - 1 (በተጨማሪ ሰዓት)  እስፓንያሶከር ሲቲጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 84,490
ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ)
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)አንድሬስ ኢኒየስታ 116'

ማመዛገቢያዎች ለማስተካከል

  1. ^ "FIFA Executive Committee holds historic meeting in Robben Island". FIFA.com (FIFA). 3 December 2009. Archived from the original on 27 April 2015. https://web.archive.org/web/20150427075820/http://www.fifa.com/aboutfifa/organisation/news/newsid=1143269/index.html በ11 August 2012 የተቃኘ. 
  2. ^ (እንግሊዝኛ) "Theron, Beckham and Gebrselassie to star at the Final Draw on 4 December". FIFA.com. FIFA (2 December 2009). በ15 June 2011 የተወሰደ.
  3. ^ (እንግሊዝኛ) "Draw ignites FIFA World Cup fever". FIFA.com. FIFA (4 December 2009). Archived from the original on 3 November 2012. በ4 December 2009 የተወሰደ.
  4. ^ (እንግሊዝኛ) "Referees". FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 10 February 2010. በ11 February 2010 የተወሰደ.
  5. ^ (እንግሊዝኛ) "Englishman Howard Webb to referee final". BBC Sport. 9 July 2010. Archived from the original on 8 July 2010. https://web.archive.org/web/20100708190503/http://news.bbc.co.uk/sport1/hi/football/world_cup_2010/8802425.stm በ9 July 2010 የተቃኘ.