ቤጂንግ (ቻይንኛ北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

ቤዪጂንግ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የበይጂንግ ስሞች ታሪክ ለማስተካከል

የበይጂንግ ታሪካዊ ስሞች
ዓመትየከተማው ስምሥርወ መንግሥት
1055 ግ.
ዓክልበ.
ጂ ከተማ 蓟城ዦው
የሚታግሉ መንግሥታት ዘመን
[Note 1]
229 ዓክልበ.ጪን[Note 2]
114 ዓክልበ.ጂ ከተማ
ዮውዦው 幽州
ሃንወይምዕራባዊ ጂን (晋)
አሥራ ስድስቱ መንግሥታት
ስሜናዊ ሥርወ መንግሥታት
[Note 3]
344-49 ዓ.ም.[Note 4]
389 ዓ.ም.[Note 5]
599 ዓ.ም.ዥዎጁን 涿郡ስወይ[Note 6]
608 ዓ.ም.ዮውዦውታንግ[Note 7]
734 ዓ.ም.ፋንያንግ 范阳
751 ዓ.ም.ያንጂንግ 燕京
757 ዓ.ም.ዮውዦው
903 ዓ.ም.አምስቱ ሥርወ መንግሥታት
905 ዓ.ም.
930 ዓ.ም.ናንጂንግ 南京ልያው
1114 ዓ.ም.ያንጂንግጂን (金)
1115 ዓ.ም.ያንሻን 燕山ሶንግ
1117 ዓ.ም.ያንጂንግጂን (金)
1143 ዓ.ም.ዦንግዱ 中都[Note 8]
1207 ዓ.ም.ያንጂንግይዋን
1263 ዓ.ም.ኻንባሊቅ ወይም ዳዱ 大都
1360 ዓ.ም.በይጲንግ 北平ሚንግ
1395 ዓ.ም.በይጂንግ 北京
1412 ዓ.ም.
1636 ዓ.ም.ጪንግ
1904 ዓ.ም.የቻይና ሪፐብሊክ
1920 ዓ.ም.በይጲንግ
1929-32 ዓ.ም.በይጂንግ[Note 9]
1945በይጲንግ
1941 ዓ.ም.-
አሁን
በይጂንግየቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ
     የአውራጃው መንግሥት ወይም ሥርወ መንግሥት መቀመጫ
     የመላ ቻይና ዋና ከተማ

ነጥቦች ለማስተካከል

  1. ^ ጂ ከተማ የጂ መንግሥትና የያን መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ።
  2. ^ በጪን ሥርወ መንግሥት ጂ ከተማ የጓንግያንግ አውራጃ መቀመጫ ሆነ።[1][2]
  3. ^ During the Eastern Han Dynasty, Youzhou, as one of 12 prefectures, contained a dozen subordinate commanderies, including the Guangyang Commandery. In 24 AD, Liu Xiu moved Youzhou's prefectural seat from Ji County (in modern-day Tianjin) to the City of Ji (in modern-day Beijing). In 96 AD, the City of Ji served as the seat of both the Guangyang Commandery and Youzhou.[3] The Wei Kingdom reorganized and decentralized the governance of commanderies under Youzhou. Guangyang Commandery became the State of Yan (燕国), which had four counties: Ji County, Changping, Jundu and Guangyang County, and was governed from the City of Ji. Fanyang Commandery was governed from Zhuo County. Yuyang Commandery was govered from Yuyuang (in modern-day Huairou District of Beijing), Shanggu Commandery was governed from Juyong (in modern-day Yanqing County of Beijing).[4]
  4. ^ 344 እስከ 349 ዓ.ም. ድረስ፣ «የቀድሞ ያን» ጂ ከተማ ዋና ከተማው እንዲሆን አደረገ።[5]
  5. ^ በ389 ዓ.ም. ስሜናዊ ወይ ጂ ከተማን ከ«ኋለኞች ያን ማረኩ፤ ከዚያ መጀመርያ የስሜናዊ ሥርወ መንግሥታትን አቆሙ።[6]
  6. ^ በስወይ ሥርወ ምነግሥት ዘመን የዮውዦው ስም «ዥዎጁን» ሆነ።[7]
  7. ^ በታንግ ሥርወ መንግሥት ሙሉ ስሙ በየጊዜ ይለያይ ነበር። በ734 ዓ..ም. ስሙ «ፋንያንግ» ሆነ፤ በ751 ዓ.ም. (በአንሺንግ አመጽ ወቅት) «ያንጂንግ» ተባለ፤ በ757 ዓ.ም. እንደገና ዮውዦው ሆነ።[8]
  8. ^ በ1143 ዓ.ም. የጂን ሥርወ መንግሥት ዋና ከተማ ከሻንግጂንግ ወደ ያንጂንግ ታዛውሮ አዲስ ስሙ ዦንግዱ ሆነ።[9]
  9. ^ ከ1929-32 ዓ.ም. የጃፓን አሻንጉሊጥ መንግሥት የቻይና ሪፐብሊክ ሽግግር መንግሥት ስሙን ወደ በይጂንግ መለሠው።

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ "Ji, a Northern City of Military Importance in the Qin Dynasty" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2006-07-19
  2. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-秦王朝北方的燕蓟重镇" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage Accessed 2012-12-17
  3. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-东汉时期的幽州蓟城" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  4. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-民族大融合的魏晋十六国北朝时期" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  5. ^ (Chinese) "北京城市行政区划述略" 《北京地方志》 Accessed 2012-12-19
  6. ^ (Chinese) 北魏太和造像 2009-01-11
  7. ^ (Chinese)"北方军事重镇-汉唐经略东北的基地-隋朝统治下的北京" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  8. ^ (Chinese) 试论北京唐代墓志的地方特色" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01
  9. ^ (Chinese) "北半部中国的政治中心-金中都的建立" Beijing Municipal Administration of Cultural Heritage 2005-09-01