ፍቅር (አልበም)


ፍቅር በ1998 ዓ.ም (2006 እ.ኤ.አ.) የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው

ፍቅር
አስቴር አወቀ አልበም
የተለቀቀው2006 እ.ኤ.አ.
ቋንቋአማርኛ
አሳታሚኤሌክትራ

የዜማዎች ዝርዝር ለማስተካከል

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ.አርዕስትርዝመት
1.«ፍቅር» 6:09
2.«አንድ አድርገን» 6:53
3.«ነጻ ነኝ» 5:17
4.«ሰውነቴ» 5:53
5.«አይዞህ» 5:22
6.«እምዬ» 4:17
7.«ልሸልመው» 5:02
8.«የሰው ሰው» 6:18
9.«አዘዞ» 5:52
10.«ቻል ቻል» 4:54
11.«ይቅርታ» 5:07
12.«ያምራል» 6:07
13.«ነፍሴ» 6:22
14.«ሙሪት» 5:22