ፊንኛ (suomi /ስዎሚ/) በፊንላንድና በስዊድን ክፍል የሚነገር የኡራሊክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው።

ፊንኛ
suomi
አጠራርሱዎሚ
የሚነገርበት ቦታ ፊንላንድ ስዊድን
ኖርዌሩስያ
የተናጋሪዎች ቁጥር5.4 ሚሊዮን
የቋንቋ ቤተሰብ
  • ኡራሊክ
    • ፊኖ ኡግሪክ
      • ፊኒክ
        • ፊንኛ
የሚጻፈውላቲን (የፊንኛ አልፋቤት)
ፊንኛ የሚነገርበት ሥፍራ