ጋሞ
ጋሞ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።በዚህ ብሔር ውስጥ የጋሞ ሕዝብ ይገኛል፡፡ የጋሞ ሕዝብ በኦሟዊ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ከሚጠቃለሉ ቋንቋዎች አንዱ የሆነውን ጋሞኛ (Gamoththo) ይናገራል፡፡የጋሞ ህዝብ ባህሉን ያለቀቀና በሽምግልና ስርዓት ዕርቅ የሚፈፅም በስነ ልቦናው ከፍ ያለ ማህበረሰብ የሚገኝበት ህዝብ ነው።የዞኑ ማዕከል አርባ ምንጭ ስትሆን ውብና ማራኪ መስዕብ ያላት በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ከተማ ነች።የጋሞ ማህበረሰብ በድንቅ ጥበቡ በሽመና በመላው አለም ይታወቃል። ጋሞ ሕዝብ የዛሬ 600 ዓመት ከጎንደር የፈለሰ ሕዝብ ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ