ገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽ

ገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉጭ

የተዘበራረቀ ስሜት

ምሳሌ