ድመት
ድመት አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ አይጥና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላለች።
ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንስሳነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።
የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ ጆሮዋቸውም ከሰውና ከውሻ ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ አፍንጫቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ ስኳር ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም።
ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።
ደግሞ ይዩ
ለማስተካከልየውጭ ማያያዣዎች
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ኢትዮጵያማርያምእስፓንያቡዳፔስትሜክሲኮታይፔቪየናሥርዓተ ነጥቦችአክሱምጉግልጥላሁን ገሠሠየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቻይናሥነ-ፍጥረት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኤርትራዓረፍተ-ነገርአማራ (ክልል)1005 እ.ኤ.አ.ምዕራባዊ ሣህራSpecial:Search1122 እ.ኤ.አ.ኮምፒዩተር1139 እ.ኤ.አ.ደብሊንጣና ሐይቅጆን ኤፍ ኬኔዲየዋና ከተማዎች ዝርዝርቤላሩስመለስ ዜናዊመደብ:ጉግል1138 እ.ኤ.አ.1020 እ.ኤ.አ.ዌሊንግተንሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብውክፔዲያ