የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ


ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገሪቱ ውስጥ አለ

ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ

ምጥጥን1፡2
የተፈጠረበት ዓመትጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም.
የቀለም ድርድርወደ ጎን የተሰመሩ፤ ከላይ ወደ ታች አረንጓዴ
ቢጫ እና
ቀይ

ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ እንዲሁም ሰማያዊ ኮከብ ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ሰማያዊ ኮከብ የሰዎች እኩልነትን የሚያመለክት ነወ

የኢትዮጵያ ስንደቅ ዓላማ ኣረንጓዴ ቢጫና ቀይ ነው። ኣረንጓድዌውም ደማቅ ሲሆን ኣንዳንድ ገዥዎች ሌሎች ነገሮች በተለይ መካክሉ ላይ ጨማምረውበታል።M

የውጭ መያያዣዎች

ለማስተካከል