የአፍሪቃ አገሮች

ኤርትራ

አፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል።አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።

ሉዐላዊ ነጻ አገሮች

የአገር ስምሰንደቅ ዓላማዋና ከተማገንዘብብሔራዊ ቋንቋየቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትርየሕዝብ ብዛትየሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላርካርታ
ሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያ ትሪፖሊዲናርአረብኛ1,759,5406,036,914$12,7004 
ላይቤሪያ ሪፑብሊክ ሞንሮቪያላይቤሪያ ዶላርእንግሊዝኛ111,3693,283,000$1,00319 
ሌሶቶ ንጉዛት መሴሩሎቲሴሶጾእንግሊዝኛ30,3551,795,000$2,11349 
ማሊ ሪፑብሊክ ባማኮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ1,240,19213,518,000$1,1549  
ማላዊ ሪፑብሊክ ሊሎንግዌክዋቻእንግሊዝኛቺቼዋ118,48412,884,000$59642 
ማዳጋስካር ሪፑብሊክ አንታናናሪቮአሪያሪማላጋሲፈረንሳይኛእንግሊዝኛ587,04118,606,000$90544  
ሞሪሸስ ሪፑብሊክ ፖርት ሉዊስሩፒእንግሊዝኛ2,0401,219,220$13,70344a 
ሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ ኑዋክሾትኡጉይያአረብኛ1,030,7003,069,000$2,4028 
ሞሮኮ ንጉዛት ራባትዲራምአረብኛ446,55033,757,175$4,6002 
ሞዛምቢክ ሪፑብሊክ ማፑቶሜቲካልፖርቱጋልኛ801,59020,366,795$1,38943 
ርዋንዳ ሪፑብሊክ ኪጋሊፍራንክኪንያርዋንዳፈረንሳይኛእንግሊዝኛ26,7987,600,000$1,30037 
ሱዳን ሪፑብሊክ ካርቱምሱዳን ፓውንድአረብኛእንግሊዝኛ2,505,81336,992,490$2,52212 
ሴይሼልስ ሪፑብሊክ ቪክቶሪያሩፒእንግሊዝኛፈረንሳይኛክሪዮል45180,654$11,81839a  
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሳኦ ቶሜዶብራፖርቱጋልኛ964157,000$1,26631a 
ሴኔጋል ሪፑብሊክ ዳካርሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ196,72311,658,000$1,75914  
ሲየራሊዮን ሪፑብሊክ ፍሪታውንሊዮኔእንግሊዝኛ71,7406,144,562$90318 
ስዋዚላንድ ንጉዛት ምባባኔሊላንጌኒእንግሊዝኛስዋቲ17,3641,032,000$5,24550 
ሶማሌ ሪፑብሊክ ሞቃዲሹሽልንግሶማልኛ637,6579,832,017$60030 
ቡሩንዲ ሪፑብሊክ ቡጁምቡራፍራንክቂሩንዲፈረንሳይኛስዋሂሊ27,8307,548,000$73938 
ቡርኪና ፋሶ ኡጋዱጉሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ274,00013,228,000$1,28421 
ቤኒን ሪፑብሊክ ፖርቶ ኖቮሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ112,6228,439,000$1,17624 
ቦትስዋና ሪፑብሊክ ሃባሮንፑላእንግሊዝኛሴትስዋና581,7261,839,833$11,40046 
ቱኒዚያ ሪፑብሊክ ቱኒስዲናርአረብኛ163,61010,102,000$8,8003 
ታንዛኒያ ሕብረት ዶዶማሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ945,08737,849,133$72339 
ቶጎ ሪፑብሊክ ሎሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ56,7856,100,000$1,70023 
ቻድ ሪፑብሊክ ንጃሜናሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛአረብኛ1,284,00010,146,000$1,51911 
ኒጀር ሪፑብሊክ ኒያሜሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛሐውሳ1,267,00013,957,000$87210 
ናሚቢያ ሪፑብሊክ ዊንድሁክናሚቢያ ዶላርእንግሊዝኛ825,4182,031,000$7,47845 
ናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ አቡጃኒያራእንግሊዝኛ923,768140,003,542$1,18825 
አልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አልጄርስዲናርአረብኛ2,381,74033,333,216$7,7003 
አንጎላ ሪፑብሊክ ሉዋንዳክዋንዛፖርቱጋልኛ1,246,70015,941,000$2,81340 
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አዲስ አበባብርአማርኛ1,104,30075,067,000$82328 
ኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክ ማላቦሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክእስፓኝኛፈረንሳይኛፖርቱጋልኛ28,051504,000$16,31231 
ኤርትራ አስመራናቅፋትግሪኛአረብኛ117,6004,401,000$1,00013[[Image:LocationEritr

ea.svg|150px]]

ካሜሩን ሪፑብሊክ ያዉንዴሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛእንግሊዝኛ475,44217,795,000$2,42126 
ኬንያ ሪፑብሊክ ናይሮቢኬንያ ሽልንግስዋሂሊእንግሊዝኛ580,36734,707,817$1,44536 
ካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክ ፕራያኤሽኩዶፖርቱጋልኛ4,033420,979$6,41814a 
ቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረት ሞሮኒፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ2,235798,000$1,66043a 
ኮት ዲቯር ሪፑብሊክ ያሙሱክሮ
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ322,46017,654,843$1,60020 
ኮንጎ ሪፑብሊክ ብራዛቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ342,0003,999,000$1,36933 
ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኪንሻሳፍራንክፈረንሳይኛ2,344,85863,655,000$77434 
ዚምባብዌ ሪፑብሊክ ሀራሬዚምባብዌ ዶላርሾናንዴቤሌእንግሊዝኛ390,75713,010,000$2,60747 
ዛምቢያ ሪፑብሊክ ሉሳካክዋቻእንግሊዝኛ752,61411,668,000$93141 
የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ ባንጊሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክሳንጎፈረንሳይኛ622,9844,216,666$1,19827 
ዩጋንዳ ሪፑብሊክ ካምፓላሽልንግእንግሊዝኛስዋሂሊ236,04027,616,000$1,70035 
ደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ፕሪቶሪያራንድአፍሪካንስእንግሊዝኛ1,221,03747,432,000$12,16148 
ጂቡቲ ሪፑብሊክ ጅቡቲፍራንክአረብኛፈረንሳይኛ23,200496,374$2,07029 
ጊኒ ሪፑብሊክ ኮናክሪፍራንክፈረንሳይኛ245,8579,402,000$2,03517  
ጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክ ቢሳውሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፖርቱጋልኛ36,1251,586,000$73616 
ጋምቢያ ሪፑብሊክ ባንጁይዳላሲእንግሊዝኛ10,3801,517,000$200215 
ጋቦን ሪፑብሊክ ሊብረቪልሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክፈረንሳይኛ267,6681,384,000$7,05532 
ጋና ሪፑብሊክ አክራሴዲእንግሊዝኛ238,53423,000,000$2,70022 
ግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክ ካይሮግብጽ ፓውንድአረብኛ1,001,44980,335,036$4,8365 

አውሮጳውያን አገሮች ሥር የሚተዳደሩ ግዛቶች

የአገር ስምሰንደቅ ዓላማዋና ከተማገንዘብብሔራዊ ቋንቋየቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትርየሕዝብ ብዛትየሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላርካርታ
ካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ) ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍዩሮእስፓኝኛ7,4471,995,833N/A6 
ሲዩታ (እስፓኝ) ሲዩታዩሮእስፓኝኛ2876,861N/A2a 
ማዴይራ (ፖርቱጋል) ፉንቻልዩሮፖርቱጋልኛ828245,806N/A1 
ማዮት (ፈረንሳይ) ማሙድዙዩሮፈረንሳይኛ374186,452$2,60043b 
መሊያ (እስፓኝ) የለምዩሮእስፓኝኛ2072,000N/A2b 
ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ) ሳን ደኒዩሮፈረንሳይኛ2,512793,000N/A44b  
ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ) ጄምስታውንሴይንት ሄሌና ፓውንድእንግሊዝኛ3,9264,250N/A40b 
ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክሞሮኮ ሥር ኤል አዩንበር ሌህሉሞሮኮ ዲራምአረብኛእስፓኝኛ267,405266,000N/A7 

ይህንን ይመልከቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገሮች