አማርኛ የቃል ክፍሎች አምስት ናቸው።እነርሱም፦

  • ስም
  • ቅፅል
  • ግስ
  • ተውሳከ ግስ
  • መስተዋድድ ናቸው።
  • ስም =ስም የነገሮች የክስተቶች መጠሪያ ነው
  • ቅፅል = ከስም በፊት ወይንም በሀላ በመምጣት ስሙን የሚገልፁ ናቸው•::
  • ግስ=ድርጊት ነው በሁለት ይከፈላል አንደኛው የመሆን ግስ እና ሁለተኛው የድርጊት ግስ ናቸው::
  • ተውሳከ ግስ=ስለ ግስ ተችማሪ መረጃ ያስተላልፋል።
  • መስተዋድድ=ራሳቸውን ችለው ትርጉም መስተት የማይችሉ ግን አረፍተ ነገርን ሙሉ ሃሳብ እንዲያስተላልፍ ይረዳል።