ዋርነር ብሮስ.
ዋርነር ብሮስ. (በእንግሊዝኛ Warner Bros.) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ
- ዋርነር ብሮስ. ስቱዲዮስ (Warner Bros. Studios)፣
- ዋርነር ብሮስ. ፒክቸርስ (Warner Bros. Pictures)፣
- Warner Bros. Interactive Entertainment፣
- ዋርነር ብሮስ. ቴሌቪዥን (Warner Bros. Television)፣
- ዋርነር ብሮስ. አኒሜሽን (Warner Bros. Animation)፣
- ዋርነር ብሮስ. ሆም ቪዲዮ (Warner Home Video)፣
- ንዩ ላይን ሲኒማ (New Line Cinema)፣
- TheWB.com እና
- ዲሲ ኮሚክስ (DC Comics) ይጠቀሳሉ።
ኢንዱስትሪ | ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች |
---|---|
ገቢ | 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.) |
ቅርንጫፎች | {{{ድህረገፅ}}} |