ክረምት'፤ ስርወ ቃሉ ከርም፤ ከረመ ካለው የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ነው።

"ደምፀ እገሪሁ ለዝናብሶቦ ይዘንብ ዝናብ ይትፌስሑ ነዳያንደምፀ እገሪሁ ለዝናብሶበ ይዘንብ ዝናብ ይፀግቡ ርሁባን"(ሲተረጐም) የዝናብ ኮቴ ተሰማ፤ዝናብ በዘነበ ጊዜ ነዳያን ይደሰታሉ፤ የተጠሙ የተራቡ ይጠግባሉ፡፡

የወቅት ስምየመግቢያው ቀንየማለቂያው ቀን
መፀው (አበባ)መስከረም ፳፮ታኅሣሥ ፳፭
በጋታኅሣሥ ፳፮መጋቢት ፳፭
ፀደይ (በልግ)መጋቢት ፳፮ሰኔ ፳፭
ክረምትሰኔ ፳፮መስከረም ፳፭

ምንጭ ለማስተካከል