ኩዌትአረቢያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ኩዌት ከተማ ነው።

ኩዌት አገር
دولة الكويت

የኩዌት ሰንደቅ ዓላማ የኩዌት አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር النشيد الوطني‎‎

የኩዌትመገኛ
የኩዌትመገኛ
ዋና ከተማኩዌት ከተማ
ብሔራዊ ቋንቋዎችዓረብኛ
መንግሥት
ንጉስ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ንጉሳዊ አገዛዝ
ሳባህ ዓህማድ ኣል፡ሳባህ
ጃበር ሙባራክ ኣል፡ሳባህ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
17,820 (152ኛ)
<1
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,348,395 (140ኛ)
ገንዘብኩዌት ዲናር
ሰዓት ክልልUTC +3
የስልክ መግቢያ965
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.kw

መስከረም ወር 2007 ዓም ጀምሮ ከአገራት ኩዌት ብቻ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲገቡ ቪዛ የማይፈቅዳቸው አገር ሆኗል። ይህም ስለ ሴት ሠራተኞች ወንጀል ብዛት እንደ ሆነ ተባለ።