ኩላሊት
ኩላሊት በሰዎችና በብዙ እንስሶች ውስጥ ሽንት የሚሠሩት አካላት ናቸው።
የቃሉ «ኩላሊት» መነሻ ከግዕዝ «ኲሊት» እና በተለይ ከዚሁ ግዕዝ ቃል ብዙ ቁጥር («ኲሊያት») ነበር።
ከ4 መቶ ዓመታት በፊት፣ ኩላሊት የኅሊና መቀመጫ መሆኑ በአውሮፓ በሰፊ ይታመን ነበር። ይህም የተነሣ ከዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ (መዝሙር 7:9) እንዲሁም በከአዲስ ኪዳን (የዮሐንስ ራዕይ 2:23) መሠረት ነው። የዛሬ ሕክምና ሊቃውንት ግን ኩላሊት እንዲህ አይነት ሥነ ልቡናዊ ሚና እንዳለው አይቆጠሩም።የሚያስደንቀው ግን አድሬናል ሆርሞን (ኩላዕጢ እድገንጥር) ወይም ግላንድ (ኩላትጌ ዕጢ) የሚገኘው በኩላሊት በላይኛው ክፍል ነው!!! ታላቅ ደስታ ወይም ድንጋጤ ሲገጥመን ሰውነታችንን መቆጣጠር እስኪያቅተው ድረስ ለዐይምሮዋችን መልክት የሚያስተላልፍ ክፍል ነው ። ብቻ ከፍተኛ ግንኙንት ከዐይምሮዋችን ጋር አለው ፤ ለምሳሌ የፋይት ኦር ፍላይት ስሜታችንን ይቆጣጠራል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ