እግር ኳስ በአንድ ወገን 10 ተጫዋቾችና አንድ ጎለኛ ሆነው በእግር እየለጉ የሚጫወቱት ስፖርት ነው። ከጎለኛ በስተቀር ሌሎች ተጫዋቾች ኳሷን በእጅ መንካት አይፈቀድም። ግን በጭንቅላት እየገጩ መጫወውት ይቻላል።

እግር ኳስ

በ አለማችን ትልቅ