ኤል ሳልቫዶር
ኤል ሳልቫዶር በማዕከላዊ አሜሪካ ውስጥ የምትገኝ ትንሽ አገር ናት። የሃገሪትዋ ዋና ከተማ ሳን ሳልቫዶር ይባላል ። የህዝብ ቁጥራዋም በ2013 እ.ኤ.አ. 6.3 ሚሊዮን እንደነበረ ይታሰባል።
ኤል ሳልቫዶር ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional de El Salvador | ||||||
ዋና ከተማ | ሳን ሳልቫዶር | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | አንድ ፓርቲ አገር ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ሰልቫዶር ሰንችሀዝ ሴረን ዖስካር ዖርቲዝ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 21,041 (148ኛ) 1.5 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት | 6,377,195 (99ኛ) | |||||
ገንዘብ | የአሜሪካ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +503 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .sv |
ኤል ሳልቫዶር ለአለም ብዙ ቡናና ስኳር በማቅረብዋ ፍሬያማ ሚና ታጫውታለች። እንዲሁም የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ በጣም ሰፊ ስለ ሆነ ብዙ ካናቲራ፣ ሹራብ ወሸተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ