አክሱም ዩኒቨርሲቲ

አክሱም ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።

ታሪክ ለማስተካከል

ፋኩልቲዎች እና የትምህርት ክፍሎች ለማስተካከል

የአክሱም ዩንቨርስቲ በ 2006 ዓ.ም. ስድስት ኮሌጆችና ከ 50 በላይ የትምህርት ክፍሎች አሉት::

ካምፓሶች ለማስተካከል