አራስ ወንዝ ወይም አራክስ (አርሜንኛ)፣ በጥንት አራክሴስ (ግሪክሮማይስጥ) በካውካሶስ ተራሮች የሚፈስ ወንዝ ነው። በደብረ አራራት አጠገብ ይፈስሳል።

አራስ ወንዝ
አራስ ወንዝ በኩራ ወንዝ ተፈሳሽ ውስጥ
አራስ ወንዝ በኩራ ወንዝ ተፈሳሽ ውስጥ
መነሻቱርክ
መድረሻኩራ ወንዝ
ተፋሰስ ሀገራትቱርክአርሜኒያኢራንአዘርባይጃን
ርዝመት1,072 km (665 mi)