ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ

ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴሸዋው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ልጅ ሲሆኑ ከንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ሞት በኋላ የአባታቸውን አልጋ ወርሰው እስከ ራሳቸው ሞት ድረስ የሸዋ ንጉሥ ነበሩ። ንጉሥ ኃይለ መለኮት የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አባት ናቸው።

ንጉሥ ኃይለ መለኮት
ንጉሠ ሸዋ
ግዛትጥቅምት ፪ ቀን ፲፰፻፵ እስከ ጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም.
ቀዳሚንጉሥ ሣህለ ሥላሴ
ተከታይዳግማዊ ምኒልክ
ባለቤትወ/ሮ እጅጋየሁ
ወ/ሮ ትደንቂያለሽ
ልጆችዳግማዊ ምኒልክ
ሥርወ-መንግሥትሰሎሞን
አባትንጉሥ ሣህለ ሥላሴ
እናትወ/ሮ በዛብሽ ወልዴ
የተወለዱት1824 እ.ኤ.አ.
የሞቱትጥቅምት ፴ ቀን ፲፰፻፵፰ ዓ.ም. አታክልት ጋር
ሀይማኖትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና