ናርጋ ስላሴ ከጣና ሐይቅ ደሴቶች በስፋቱ አንደኛ ከሆነው ደቅ ደሴት ላይ በምዕራባዊ ክፍሉ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ነው።

ናርጋ ስላሴ
ናርጋ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን፣ በደቅ ደሴትጣና ሐይቅ
ናርጋ ስላሴ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ናርጋ ስላሴ

11°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°14′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቤተክርስቲያን በእቴጌ ምንትዋብ 1700ወቹ መጨረሻ ላይ የተገነባ ሲሆን፣ እበሩ ላይ የሚታይቱት ስዕሎች የእቴጌ ምንትዋብና እንዲሁም ኢትዮጵያን በዚያው ዘመን ጎብኝቷት የነበረው የስኮትላንድ ተጓዥ ጄምስ ብሩስ (ሃኪም ይጋቤ) ናቸው።