ዳግማዊ ኒኮላይ

(ከኒኮላይ ፪ኛ የተዛወረ)


ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ (መስኮብኛ፦ Николай II፣ ሙሉ ስም፦ Николай Александрович Романов ኒኮላይ አሊየክሳንድሮቪች ሮማኖቭ) የመጨረሻው የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።

ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ
ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት
ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት
የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት
ግዛትከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፯ እሰከ መጋቢት ፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም.
በዓለ ንግሥግንቦት ፲፱ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ቀዳሚቄሣር 3ኛ አሌክሳንደር
ተከታይዘውዱ ከስልጣን ወረደ
ጊዮርጊ ልቮፍ (የሽግግር መንግሥት ሊቀመንበር)
ባለቤትእቴጌ አሌክሳንድራ ፊዮዶሮቭና
ልጆችኦልጋ ኒኮላየቭና
ታትያና ኒኮላየቭና
ማሪያ ኒኮላየቭና
አናስታስያ ኒኮላየቭና
አሌክሴይ ኒኮላየቪች
ሙሉ ስምኒኮላይ አሌክሳንድሮቪች ሮማኖቭ
ሥርወ-መንግሥትሮማኖቭ
አባትቄሣር አሌክሳንደር ፫ኛ
እናትማሪያ ፊዮዶሮቭና
የተወለዱትግንቦት ፲፩ ቀን ፲፰፻፷ ዓ.ም. በአሌክሳንደር ቤተ መንግሥት
የሞቱትሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም. በየካተሪንበርግሩሲያ
ሀይማኖትየሩሲያ ኦርቶዶክስ ክርስትና