ታኅሣሥ ፴
(ከታኅሣሥ 30 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳ ኛው ዕለት ሲሆን፤ ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፮ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፭ ቀናት ይቀራሉ። እንዲሁም በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ ታኅሣሥ ፴ ቀን የበጋ ወቅት አምስተኛው ዕለት ነው።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በግብጽ የታላቁ የአስዋን ግድብ ግንባታ በአገሪቱ ፕሬዚደንት ጋማል አብደል ናስር በዚህ ዕለት ሲጀመር፣ ፕሬዚደንቱ በናይል ወንዝ የግራ-ዳርቻ ላይ የሚገኘውን ወደሃያ ቶን የሚገመት ጥቁር-ዓለት በአሥር ቶን ዲናሚት ፍንዳታ ከስክሰውታል።
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ