ተመስገን ተካአዲስ አበባ ሰፈረሰላም አካባቢ የተወለደ በወጣትነቱ ጀምሮ ለተለያዩ ሙዚቀኞች ግጥምና ዜማ በመስጠት የበኩሉን የተወጣ በተለይ ሐገራዊ ግጥሞች ላይ ተስተካካይ የሌለው እንደስራው ያልታወሰ ድንቅ ወጣት ነበር ሳይደላውም በአሜሪካ ህይወቱ ያለፈ በሀገር ፍቅር የተለከፈ