ቤተ ደበርሲና ውስጥ በርካታ ክፍሎች ሲገኙ ልክ እንዲሁ ብዙ ታቦታትንም ይዟል። እነርሱም ታቦተ ሥላሴ ፣ ታቦተ እየሱስ፣ ታቦተ ኪዳነ ምህረት ፣ ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል፣ ታቦተ ቅዱስ ላሊበላ ናቸው። ስለሆነም ቤተ ደበረሲና ብዙ ጊዜ በተለያዩ ስሞች ይታወቃል፣ ከነዚህ ውስጥ ቤተ ሚካኤል አንዱ ነው። ይሁን እንጂ ቤተ ሚካኤል ቤተ ደበረሲና ውስጥ የሚገኝ እራሱን ይቻለ መንበሬ ታቦት ያለው ቤተ መቅደስ ነው፣ ቤተ ደበረ ሲናም እንዲሁ እራሱን የቻለና 9.5 ስፋት በ3 ሜትር ከፍታ ያለው ቤተ መቅደስ ነው።

የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ ደብረሲና

በግራ በኩል ቤተ ጎለጎታ፣ በቀኝ በኩል ቤተ ደብረሲና
አገርኢትዮጵያ
ዓይነትባሕላዊ
መመዘኛc(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ18
አካባቢ**አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ ደብረሲና is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ ደብረሲና
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል