ቤተ ልሔም
- ይህ መጣጥፍ ስለ ፍልስጥኤም ከተማ ነው። ስለ ላሊበላ ቤተ ክርስቲያን ለመረዳት፣ ቤተልሔም (ላሊበላ)ን ይዩ።
ቤተ ልሔም በፍልስጤም ግዛቶች በምዕራቡ ዳር (ዌስት ባንክ) የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። አሁንም 25,000 ሰዎች ይኖሩበታል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ቤተ ልሔም የኢየሱስ ልደት ቦታ ስለ ሆነ፥ በክርስትና እንደ ተቀደሰ ቦታ ይቆጠራል።
የከተማ ስም በአረብኛ بيت لحم /ቤት ላሕም/ ማለት «የሥጋ ቤት» ሲሆን፣ በዕብራይስጥ ግን ስሙ בֵּית לֶחֶם /ቤት ሌሔም/ ትርጉም «የዳቦ ቤት» ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ